የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለሐረር ፌደራል ፖሊስ ሆስፒታልና አፓርትመንት ፕሮጀከት አገልግሎት የሚውል የSupply and Fix Water Pool Sand Filter, Water Pool Cycling እና ለድሬዳዋ ፌዴራል ፖሊስ ፈጥኖ ደራሽ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply and Fix Gypsum Board Ceiling ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 15 Comments