የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የምግብ ጨው፣ የጸጉር ቅባት፣ አጃክስ ሳሙና፣ የልብስ ማጠቢያ ሳሙና ደረጃ 1 እና 2፣ የገላ መታጠቢያ ሳሙና፣ የተማሪዎች ቦርሳ፣ እርሳስ እስክብሪቶ፣ A-4 የፕሪንተር ወረቀት፣ ነጭ ጤፍ፣ የሀገር ውስጥ ሩዝ፣ ምጥን (ለወተት ምርት መኖ፣ የስንዴ ገለባ(ፉሩሽካ)፣ ለከብት እርባታ የባቄላ ገለባ ምርቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት በሚቆይ የማዕቀፍ ግዥ ስልት መግዛት ይፈልጋል21 Comments