ኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን አሶሳ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2006 አንቀጽ 61 እና 62 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ እቃዎችን ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣ አልባሳቶች፤ ጫማዎች፣ ቁሳቁሶች፣ ምግብ ነኮች እና የንጽህና መጠበቂያ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል 15 Comments