የጠበላ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ኮንስትራክሽን ማቴሪያል (ስሚንቶ፣ ቆርቆሮ፣ ሚስማር ወዘተ)፣ የማዕድን ውጤት/ግባዓት (ድንጋይ፣ አሸዋ፣ ጠጠር)፣ የደን ውጤት(ባህር ዛፍ እንጨት)፣ ኤሌክትሮኒክስ (ኮምፒውተር፣ ፕሪንተር ወዘተ)፣ ጽ/መሳሪያ (ኮፒ፣ ወረቀት፣ እስክርቢቶ ወዘተ)፣ የመኪና ጎማ፣ ሞተር ሳይክል እና የመኪና መለዋወጫ ዕቃ፣ የመኪና ሠርቪስ እና ፈርኒቸር በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 15 Comments