በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በስልጤ ዞን የአለም ገበያ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ዘመናዊ ካሜራ ከነ ሙሉ አክሰሰሪዎቹ ወይም ማቴሪያሉ “Canon EOS R5” ካሜራ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል