በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በጌደኦ ዞን የዲላ ማረሚያ ፖሊስ ተቋም ግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ር ዲቪዥን ከሐምሌ ወር 2017 ዓ.ም እስከ ታህሳስ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ለሕግ ታራሚዎች የምግብ ቀለብ የሚውል እህል፣ የባልትና ውጤቶች የምግብ አላቂ ዕቃዎች እና ለምግብ ማብሰያ የሚውል የማገዶ እንጨት ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል21 Comments