ካራ አሎ ኮንዶሚኒይም ነዋሪዎች ማህበር በቅጥር ግቢ ዉስጥ ያሉትን 6 ባለ 4 ፎቅ ህንፃዎችን እና አንድ አነስተኛ ባለ 1 ፎቅ የጋራ መጠቀሚያ ኮሚናል በኮሪደር ልማት የህንፃ ቀለም ቅብ ስራ እና ለ 3 ህንፃዎች የኤል ኢ-ዲ መብራት ገጠማ አንዲሁም በህንፃ ቀለም እድሳቱ ጋር በተያያዘ ለህንፃዉ የሚያስፈልጉ መጠነኛ ጥገናዎችን ጭምር ማለትም የግድግዳ መሰነጣጠቅ ጥገና፣ የረገፉ የሽንብራ ግርፍ ጥገና፣ የዝናብ ዉሃ ማዉራጃ ፓይፕ ጥገና ፣ በተለያዩ ጊዜ በዲሽ ገጠማ ምክንያት የተጎዱ ግድግዳዎችን ጥገና እና የመሳሰሉትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል 21 Comments