በገቢዎች ሚኒስቴር የጅማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የቢሮ ስቴሽነሪ አላቂ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ ልዩ ልዩ አላቂና ቋሚ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የህንጻ ቁሳቁስና ተገጣጣሚዎችን፣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 15 Comments