የሮቤ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ቋሚና አላቂ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ ፈርኒቸሮች፤ የሕንጻ መሣሪያዎችን፣ የተለያዩ ህትመቶች፣ ሞተር ሳይክሎች፣ የከባድና ቀላል መኪና ጎማዎችንና መለዋወጫ፣ የከባድ መኪና ቀላል መኪና ጥገናዎች፣ የተለያዩ ምግቦች እና መጠጦች ከነመስተንግዶ ፣ የኤሌክትሮኒክስ ጥገናዎች፣ የሠራተኞች ደምብ ልብስ የሚሆኑ የተለያዩ ብትንና የተዘጋጁ ልብሶች እንዲሁም ጫማዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 15 Comments