የቱሉቦሎ ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኮሌጅ ልዩ ልዩ ዕቃዎችን፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የየፀጉርና ውበት ዕቃዎችን፣ የጽዳት ዕቃዎችን፣ ብትን የደንብ ልብሶችን፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የግንባታ መሳሪያዎችን፣ የልብስ ስፌት ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎችን፣ የፈርኒቸር፣ መለዋወጫ ዕቃ፣ የመካኒክስ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል21 Comments