የሆለታ ግብርና ምርምር ማዕከል ለያዝነው 2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚሰጡ የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ አነስተኛ የእርሻ መገልገያዎች፣ የጽዳት ቁሳቁሶች (እቃዎች)፣ አነስተኛ የላብራቶሪ መገልገያ እቃዎች፣ የላብራቶሪ ኬሚካሎች፣ የተለያዩ የእንስሳት መድሃኒቶችን በግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል 15 Comments