የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በዋናው መ/ቤት እና በሥሩ በሚያስተዳድራቸው ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ሲገለገልባቸው የቆዩ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች፣ የተሽከርካሪ ጎማና ባትሪ፣ የኤሌክትሮኒክስ እና ተዛማጅ ዕቃዎች፣ የስቴሽነሪ ዕቃዎች፣ የቢሮ ፈርኒቸር፣ የግንባታ፣ የፓርቲሽን ዕቃዎች እና ሌሎች ባሉበት ቦታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል 15 Comments