በአብክመ ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን የሰቆጣ ማረሚያ ቤት መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት ለሕግ ታራሚዎች ምግብ የሚውሉ የተለያዩ የእህል፣የጥራጥሬና የአገዳ እህል፣የፊኖ ዱቄት እና በርበሬና ቅመማ ቅመም ለአንድ ዓመት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 15 Comments