የሸገር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማው ሥር በተዋቀሩ አምስት ክላስተሮች (ሰበታ ከላስተር፣ ቡራዩ ከላስታር፤ ሱሉልታ ክላስተር፤ ጣፎ ከላስተር እና ገላን ክላስተር) ውስጥ የተለያዩ የግንባታ ማሽነሪዎች ጥገና አገልግሎት ግዥን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት/ማግኘት ይፈልጋል 15 Comments