የኢሉ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ የመንግስት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያዎችን፤ የጽዳት እቃዎችን፤ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፤ ቋሚ የቢሮ እቃዎችንና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና የተለያዩ የሞተር ሳይክሎችንና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል21 Comments