በጋሞ ዞን የአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የሕንፃ መሳሪያዎች ፋብርካ ዉጤት ግዥ፣ የተለያዩ ፈርኒቸሮች /ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች/፣ የተለያዩ የጽ/መሳሪያዎችን፣ የተለያዩ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ እና የአልሙኒየም ስራ ባለቀ ሕንፃ ዉስጥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments