ሪች ዘ ኒዲ ኢትዮጵያ መንግስታዊ ያልሆነ ግብረ ሰናይ ድርጅት ሲሆን በበጀት ዓመቱ እቅድ መሰረት በድርጅቱ ሊታቀፉ ተማሪዎች የሚሆን የመማሪያ ቁሳቁስ ደብተር ፣ ቢክ እስክሪብቶ ፣ የቢሮ የጽህፈት መሳሪያዎች እና የስልጠና መገልገያ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 21 Comments