የጋዝጊቢላ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት የፕሪንተር ቀለሞች እና የጽህፈት መሳሪያ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን፣ ፅዳት እቃዎች፣ የግንባታ እቃዎች፣ ፈርኒቸር (ተገጣጣሚ የቢሮ እቃዎች)፣ የመኪና ጎማና ባትሪ፣ ከብረት እና ጣውላ የሚሰሩ የቢሮ እቃዎች፣ የመኪና እቃዎች፣ የወንድና የሴት ጫማዎች፣ የወንድና የሴት ሸሚዞች ካፖርት ጨምሮ፣ ብትን ጨርቅ፣ የውሃ አቃዎች፣ የስፖርት እቃዎች እና ጣዉላናኮፒስታቶ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 15 Comments