የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ደረጃ 2 ጠቅላላ ስራ እና መንገድ ስራ ተቋራጭ (GC/RC-2) የሆኑ የሃገር ውስጥ ጨረታ ለመሳትፍ ፈቃድ ያላቸው የሃገር ውስጥ እና አለም አቀፍ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ የጎዴ፣ ጂንካ፣ ኮምቦልቻ፣ ሮቤ እና ባህር ዳር ኤርፖርቶች የአደጋ ጊዜ መዳረሻ መንገድ ዲዛይን እና ግንባታ ስራ (Design-Build of Emergency Access Road Construction at Gode, Jinka, Kombolcha, Robe and Bahir Dar Airports) ለማሰራት ይፈልጋል 15 Comments