ሀዋሳ ከተማ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የግዢና ፋይናንስ ባለሞያዎች እና ለማናጅመንት አባላቱ በአለም አቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት (IFRS) አዘገጃጀት ዙሪያ ስልጠና በመስጠት በትግበራ ወቅት የድጋፍና ክትትል ለሚያደርጉና ከዚሁ ጋር ተያይዞ ወቅቱን የሚዋጅ የፋይናንስ መመሪያ ማዘጋጀት ለሚችሉ ለአማካሪ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ በመጋበዝ ማሰራት ይፈልጋል 21 Comments