የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስ/ ጽ/ቤት ሥር ላሉት 24 ሴ/መ/ቤቶች በ2017 በጀት አመት መ/ቤቶች ባቀዱት መሠረት ለስብሰባዎች የሚያስፈልጉ አገልግሎቶች ኪራይ በሰነዱ ላይ በተቀመጠው ዝርዝር መሠረት ግዥን ለመፈጸም እንድቻል በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ካላቸው አቅራቢዎች መካከል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 21 Comments