የሰሜን ሸዋ ዞን ኩዩ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2017 የበጀት ዓመት ለኩዩ አጠቃላይ ሆስፒታል አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች የጽዳት እቃዎች ቋሚ የቢሮ እቃዎች ግዥና ጥገና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች ፣ ሜዲካል እቃዎች ፣ የደንብ ልብስ የመኪና ጎማ ፤ የህትመት ስራና ህክምና እቃዎች ፣ ኮምፒዩውተርና ፕሪንተር ማስጠገን ፣ የመኪኖች ማስጠገንና የመለዋወጫ እቃዎች ግዥ ፣ የኮምፒውተር ቀለም ሙሌት ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል 15 Comments