በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የኮንሶ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት በመንግስት መደበኛ እና ካፒታል ገንዘብ ምንጭ ከዞኑ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የሰበሰበው የ2017 ዓመታዊ የግዥ ዕቅድ ፍላጎት መሠረት የኤሌክትሮኒክስ፣ የጽ/መሣሪያ አላቂና ሌሎች አላቂ የቢሮ ዕቃዎች የፈርኒቸር፣ የስፖርት ትጥቅ ዕቃዎች እና የሞተር ሣይክል ዓይነቶች ግዥ በዘርፉ የተመዘገቡ ህጋዊ አቅራቢዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድረው ግዥ መፈፀም ይፈልጋል 15 Comments