በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሀላባ ዞን የሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር ስር በሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የሚውሉ በ2017 በጀት ዓመት የጽህፈት መሳሪያ (እስቴሽነሪ)፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ፈርኒቸር፣ ሞተር ሳይክል፣ መስተንግዶ (ሪፍረሽመንት)፣ ህትመት፣ የሞተር ሳይክል መለዋወጫ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 16 Comments