በማ/ኢ/ከመንግስት በስልጤ ዞን የአልቾ ውሪሮ ወረዳ ፋ/ፅ/ቤት አላቂ የቢሮ ስቴሽነሪዎች፣ የመኪና ጎማ፣ የተለያዩ የኤሌከትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ኢምፖርትድ ፈርኒቸር፣ የውሃ ዕቃ፣ የግንባታ ዕቃ፣ የእንስሳት መድኃኒት፣ ሎካል ፈርኒቸር እና የሞተር ሳይክል መለዋወጫ ዕቃ፣ የደንብ ልብስ እና የሞተር ጥገና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments