በደ/ምዕ ኢ/ህ/ክ/መንግስት በከፋ ዞን ገዋታ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ፅ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በግዋታ ወረዳ ግብርና አካባቢ ጥበቃ ህብረት ሥራ ጽ/ቤት ለእንስሳትና ዓሳ ዘርፍ አገልግሎት የሚውሉ የእንስሳት መድሀኒትና የመገልገያ ቁሳቁሶችን በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ነጋዴዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments