የፈለገ ህይወት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለህሙማን አገልግሎት የሚውሉ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የኦፕራሲዮን ልብስ፣ የኦፕራሲዮን ጫማ፣ የውሃ፣ የኤሌክትሪክና የሁለገብ ጥገና እቃዎች፣ መድሃኒት ሪኤጀንትና ሳፕላይስ፣ የመኪና ጎማ ፣ የተለያዩ የፈርኒቸር እቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊዉ ድርጅት ለመግዛት ይፈልጋል 21 Comments