የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ለ2017 በጀት ዓመት ለተማሪ ምግብ አገልገሎት የሚውል የውጭ ሀገር ሩዝ ፤ ለምግብ ማብሰያ አገልግሎት የሚውል የማገዶ እንጨት እና ለትራንስፖርት አገልግሎት የማል አውቶቢስ እና አነስተኛ መኪና ኪራይ ህጋዊ ከሆነ አቅራቢ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 21 Comments