በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን የአቤ ደንጎሮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ ለመንግሥት መሥሪያ ቤቶች የተለያዩ ለቢሮ መገልገያ የሚውሉ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ መሣሪያዎች፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ የተሽክርካሪ ጎማዎች፣ የሞተር ሳይክል ጎማዎች፣ የቢሮ ፈርኒቸሮች በግልጽ ጨረታ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸውን አቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments