የባሕር ዳር ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት ልዩ ልዩ አገልግሎት የማይሰጡ ንብረቶችን የብረት ቧንቧ እና መገጣጠሚያዎች ፣ የተለያዩ ዓይነት እና መጠን ያላቸው ቁርጥራጭ HDPE PIPE እና መገጣጠሚያ ፣ ጀኔሬተሮች ፣ አገልግሎት የማይሰጡ ብስክሌቶች ፣ የተሸከርካሪ ጎማዎች እና አሮጌ ተመላሽ መለዋወጫዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ በየሎቱ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል 21 Comments