ኬር የሕፃንና ቤተሰብ ድርጅት ለአምስት ዓመታት በገጠር ቀበሌያት ለማህበረሰብ ዘላቂ ልማት ድጋፍ ለሚተገበር የምግብ ዋስትና ፕሮጀክት ሥራ እንቅስቃሴ አገልግሎት የሚሰጥ ድብል ጋቢና ፒክአፕ-ባለ 4 በር እና በጥሩ ይዘት ላይ ያለ ቶዮታ ላንድክሩዘር መኪና Toyota Land Cruiser) ተሸከርካሪዎችን ከአስመጪና ሻጭ ኩባንያዎችን ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments