ጣምራ ለማህበራዊ ልማት ድርጅት በሲዳማ እና በኦሮሚያ ክልል እየተገበረ ለሚገኘው ICD ፕሮጀክት የሚውል በመካከለኛ መጠን በቀርከሃ የእንጨት ዓይነት የሚሰራ Medium Size Potato Storage House ማሰራት ይፈልጋል