በኦሮሚያ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የደ/ሊባኖስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት ለወረዳው አገልግሎት የሚውል የሰራተኞች የደንብ ልብስ ፣ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች ፣ የጽዳት እቃዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች የመኪና ጎማዎች የቤት ቆርቆሮ እና ሚስማር ሲሚንቶ ፈርንቸሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 21 Comments