በመከላከያ መሀንዲስ ዋና መምሪያ የኮንስትራክሽን መምሪያ ለቢሾፍቱ ባህር ሀይል ፕሮጀክት እና ለጋፋት ሎጀስቲክስ ስቶር ፕሮጀክት ለግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ መጠን ያላቸው አጠናዎች፣ የወንዝ አሸዋ፣ የግንብ ድንጋይ፤ ሀርድኮር ድንጋይ እና ሰሌክት ማቴሪያል በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 15 Comments