የወላይታ ሶዶ ግብርና ቴ/ሙ/ትም/ት ሥልጠና ኮሌጅ የጽ/መሳሪያዎችን፣ የሰራተኛ ደንብ ልብሶችን፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችን፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን፣ የእንስሳት መኖ ጥሬ ዕቃዎችን፣ የጓሮ አትክልት ዘሮችን፣ የላብራቶሪ ዕቃዎችን ፣ የተሽከርካሪ ጎማዎችና የመኪና ባትሪዎችን፣ የሕንጻ መሳሪያዎችን፣ የግብርና ግብዓቶችን፣ መጽሃፍቶችን፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የእንስሳት መድኃኒቶችን፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የስፖርት ዕቃዎችን እና የተሽከርካሪ ጥገና አገልግሎትን ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments