ደቡብ ምዕራብ ገላን ክፍለ ከተማ የአንዶዴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ስር ለሚገኙ ሴክተር መሥሪያ ቤቶች ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚወሉ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የቢሮ ዕቃዎች እንዲሁም የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸሮች፣ ሞተር ሳይክሎች፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማዎችና የግንባታ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 15 Comments