በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ ዞን የሀብሩ ወረዳ ገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት የግዥ ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ለሀብሩ ወረዳ ሴ/መ/ቤቶች በመደበኛ በጀት የመኪና ዕቃ መለዋወጫ፤ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃ፣ የመኪና ጎማ ግዥ በዘርፉ የንግድ ስራ ፍቃድ ያላቸውን አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments