የደሴ ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የረዥም ጊዜ የመኪና እቃ መለዋወጫ፣ አጭር ጊዜ የመኪና እቃ መለዋወጫ፣ የመኪና ጎማ፣ የእንስሳት መድሀኒት እና የመኪና ሞተር ዘይትና ቅባት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 15 Comments