በማዕከላዊ ኢት ክ/መንግስት የስራ ዕድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዝ ልማት ቢሮ በ2017 በጀት ለመ/ቤቱ ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ፣ አይቲ ዕቃዎች ግዥ ለመፈጸም በዘርፉ ፈቃድ ያላቸውን ተወዳዳሪዎች አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል 15 Comments