በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደ/ወሎ ዞን በወግዲ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ስር የፑል መ/ ቤቶች የደንብ ልብስ ማለትም ጫማ፣ ብትን የልብስ ጨርቅ፣ የተዘጋጁ ልብሶች፣ የመምህራንና የባለሙያ የስፖርት አልባሳት፣ የጽህፈት መሳሪያና አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የመኪና ዕቃ መለዋወጫ፣ ህንፃ መሳሪያ፣ ህትመትና የህትመት ውጤቶች እና ፈርኒቸር በመደበኛ በጀት በአገራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 15 Comments