የዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ የተለያዩ አይነት እና መጠን ያላቸውን የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ የመኪና ጎማዎች፣ የስፖርት ትጥቅ፣ የፅዳት እቃዎች፣ የቀላልና ከባድ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች እና ፈርኒቸርና የፈርኒቸር ውጤቶች እንዲሁም የተሽከርካሪ ጥገና አገልግሎት ግዥን በሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ ግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 15 Comments