በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያዎች፣ የመኪና መለዋወጫዎች፣ የምግብ ነክ እና ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል 15 Comments