በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በጉምሩክ አዋጅ 859/2006 መሰረት በጉምሩክ ቁጥጥር ሥር ያሉ ንብረቶች ስለሚወገዱበት ሥርዓት በወጣው መመሪያ ቁጥር 167/2012 አንቀጽ 9 መሠረት የተወረሱ ንብረቶች የተለያዩ የህክምና መገልገያ አቃዎች፣ RAISED FLOOR፣ FLAT HEAD PEDESTAL (TUBE) HEIGHT & RAISED ACCESS FLOOR፣ የህክምና መገልገያ (PLASTER)፣ SUZUK MOTOR CYCLE፣ PRINTED CAP & FABRIC BAG፣ PRINTED CAP & PRINTED MUG፣ EMPTY CARTON፣ TRANSPARENT HEAT SEALABLE FILM COLD ROOM EQUIPMET: C-ARMY IMAGING AYSTEM & X-RAY SYSTEM እና FRONT WINDSHIELD GLASS አቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ጨረታ አወዳድር ለመሸጥ ይፈልጋል 21 Comments