በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የውሃና መስኖ ኢነርጂ ቢሮ በሰ/ሽዋ ዞን ውሃ መስኖና ኢነርጂ መምሪያ የዓለም ከተማ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ቧንቧ እና የቧንቧ መገጣጠሚያ፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ ፓናል ቦርድ፣ ኤሌክትሮኒክስ መለዋወጫ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ ኮምፒውተርና ተዛማጅ ዕቃዎች እና የጀኔሬተር መለዋወጫ ዕቃዎች ለ2017 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments