በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን የአርጡማ ፉርሲ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የጽሕፈት መሳሪያ እና አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የእንሰሳት መድሃኒት፣ የእንስሳት ጤና መገልገያ መሳሪያዎች ግዥ ህጋዊ ፈቃድ ካላቸው ድርጅቶች ላይ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 16 Comments