አምባሰል የንግድ ስራዎች ኃ/የተ/ግ/ማህበር በአዲስ አበባ ከተማ በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 05 በሚገኘው የኩባንያው መጋዘን ከውጭ አስገብቷቸው በተለያዩ ምክንያቶች በመደበኛ ሽያጭ ከክምችት ያላስወጣቸውን/ ያላስወገዳቸውን/ የተለያዩ አዳዲስ የኤሌክትሪክ ጀነሬተሮችና የውሃ ፓምፕ መለዋወጫዎች፣ በኤሌክትሪክ የሚሰሩ አዳዲስ ኖርማል ክላስ ሳይክሎችና መለዋወጫዎቻቸው፣ የቮልቮና የሌሎች መኪና መለዋወጫዎች፣ የሪል ማሽን (የመስኖ) መለዋወጫዎችና ድሪፕ ኢሪጌሽን (የጠብታ) ፓይፖች፣ የመርጫ መሳሪያ መለዋወጫዎች፣ የወኪንግ ትራክተር ተቀፅላዎችና መለዋወጫዎቻቸው፣የፓልምና የየሱፍ ዘይቶች ከነመያዣ ጀሪካኖቻቸው፤ እንዲሁም ሌሎች ንብረቶች ማለትም አገልግሎት የሰጡ ላፕ ቶፕና ዴስክ ቶፕ ኮምፒተሮችና ሌሎች የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ወንበርና ጠረጴዛዎች፣ የአልሙኒየምና የብረታ ብረት ቁርጥራጮች፣ ያገለገሉ የመኪና ጎማዎችና የመኪና ባትሪዎች፣ ግልባጭ ፒፒ ባጎችና ወዘተ… በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል 15 Comments