አቀስታ ጠቅላላ ሆስፒታል የጽህፈት እቃ፣ የጽዳት እቃ፣ የደንብ ልብስ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የመብራት እቃ፣ የቧንቧ እቃ፣ የተለያዩ ህትመቶች፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ የመኪና ጎማና የተለያዩ የመኪና እቃዎች፣ ቋሚ እቃ/ፈርኒቸር)፣ የግንባታ እቃ፣ መድሐኒቶች፣ የህክምና መሳሪያዎችና መለዋወጫዎች ግዥ በተጨማሪም የላብራቶሪ ማሽኖችንና የኤክስሬይ ማሽኖችን ጥገናና ሰርቪስ የእጅዋጋ፣መድሃኒት፣ ነዳጅ፣ ኦክሲጅን ሲሊንደር እና የተለያዩ ጭነቶችን ለማስጫን የጭነት መኪና ኪራይ ማውረጃና መጫኛን ጨምሮ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል 15 Comments