ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገድ ሲንቀሳቀሱ የተያዙ የኤሌክትሮኒክስ መለዋወጫዎች፣ የእጅ ሰዓቶች፣ ኮስሞቲክስ፣ የተሸከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የብር ጌጣጌጥ እና የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ እና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል 15 Comments