በማአከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጉራጌ ዞን የምሁርና አክሊል ወረዳ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ጽ/ቤት በ2017 መደበኛ በጀት ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ከጨዛ እስከ ምድረገነት ቀበሌ ድረስ ያለው መንገድ መጠገን እና ከውቅየ እስከ የሸበትየ ድረስ የጠጠር ብተና ሥራ ማሠራት ይፈልጋል 15 Comments