በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ያገለገሉ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች ሩሎ፣ ብረታ ብረቶች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ሞተር ሳይክሎች፣ የተለያዩ ዴስክቶፕ ኮምፒውተር እና ላፕቶፕ ፎቶኮፒ ማሽን፣ የአይሱዙ ካራሶሪ ከነሻንሲ እና የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል 15 Comments